📌የዋልድባ ዳልሻህ ኪዳነምህረት ማህበረ ደናግል የእናቶች አንድነት ገዳምን ለማገዝ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ
https://www.wegenfund.com/causes/waldbaenatoch/
ሰዎች ለመሞት ተዘጋጅተውና መከፈኛቸውን ይዘው የሚገቡበትን አስደናቂውን የዋልድባ ገዳም መንፈሳዊ ተጋድሎ እንቃኛለን።
ዓለምን ንቃ በ12 ዓመቷ ገዳም የገባችውና እናቷ ብትለምናትም "አልወጣም" ያለችው የህጻን ወለተ ማርያም ታሪክ
_____________________________________________________
📌የዶንኪ ትዩብን አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!!!
https://www.notion.so/Donkey-Tube-f04852259266406cb80ff5ca88050e8a
ለመጽደቅ ድጋፍ የሚሹ ልጆች እና እናቶቻቸው እንክብካቤ፡ 0941 58 77 77
ለመጽደቅ ፕሮጀክት ለማገዝ ይሄንን ሊንክ ተጠቀሙ
https://www.wegenfund.com/causes/lemetsdek/
_____________________________________________
የወደቁ የሱስ ተጠቂ የሆኑ ዜጎችን ወደ ተሻለ ሕይወት እንመልስ
https://www.wegenfund.com/causes/rehab/
_____________________________________________
በእናት እጅ ባልትና ፡ 0970 08 66 08
_____________________________________________
መነኮሳቱ የክርስቶስን መከራ ለማሰብ የሚመገቡትና ለቀናት ተዘፍዝፎ የሚዘጋጅ መራራ ምግብ
በጠራራ ፀሐይ ተራራን መቆፈር፣ ከገደል ስር ከባድ እንጨት ተሸክሞ መውጣትና በቀን እስከ 15 ጊዜ ውሃ የመቅዳት እጅግ አድካሚ ስራ እናያለን።
ለገዳሙ መነኮሳት ንጹህ የመጠጥ ውሃ ለማቅረብ በሚደረገው ጥረት ድጋፍዎን ያድርጉ
ድጋፍ ለማድረግ፦ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት፦ 1000767048576 CBE (ዋልድባ ዳልሻህ ኪዳነምህረት ማህበረ ደናግል ገዳም)
______________________________________________
በ 2019 አ.ም በገጠሪቱ የኢትዮጵያ ክፍል ኑሮ ለመጀመር እና በሰፊው ታማሚ ልጅ ያላቸውን እናቶች የሚያግዝ ተቋም ለመገንባት አስበን እንቅስቃሴ ከጀመርን 2 ዓመት ያለፈ ሲሆን አሁን የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ በደብረ ብርሀን ከተማ ስር ካሉ የገጠር ቀበሌዎች በአንዱ 70,000 ካሬ ሜትር መሬት እና ልብን የሚሞላ ፍቅር ስለተሰጠን ቀሪ ዘመናችንን በዚያ ለማሳለፍ ወስነናል ። ነገር ግን አሁን አካባቢው የመሠረተ ልማት ተደራሽ ያልሆነ በመሆኑ ። በተለይም መንገድ ውሃ እና መብራት በጭራሽ የሌለው በመሆኑ ለዚህም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000 719 763 387 ወይም L2424 ለመፅደቅ የዘለቄታ በጎ አድራጎት ድርጅት ብላችሁ አግዙን ። በበጎ ፈቃደኝነት ለመመዝገብ ደሞ 09 41 58 77 77 ደውሉልን ።
ሰብስክራይብ አድርጉ አለበለዚያ !! https://www.youtube.com/@donkeytube.eshetumelese
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
✅Follow and Subscribe :
Tiktok : https://www.tiktok.com/@comedian_eshetumelese
Donkey Kids : @donkeytubekids
Instagram : https://www.instagram.com/comedian.eshetu/
Facebook : https://www.facebook.com/eshe.melesse
Contact us
[email protected]
📌የኤዲቲንግ ስልጠና ለመውሰድ +25975516360 ይደውሉ!
#donkeytube #comedianeshetu #dinqlijoch #dinklijoch #ethiopia #habesha #waldba #tewahido #orthodox #menfesawi #mezmur #guzo #ዋልድባ #ኦርቶዶክስ #eritrea #seifu #ethiopiantiktok #kaluputik